Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በዳዬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09233660693
  • Website
  • Deadline19 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security10,000
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services

በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በዳዬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በዳዬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


                                                                           የጨረታ ማስታወቂያ 

በሲዳማ ከልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በዳዬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሠረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- 

  1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ፍቃድ ያደሱ ፡፡ 

  2.  የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ 2% መክፍል የሚችሉ ፡፡ 

  3. በዘርፍ ተሠማርተው ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው ድርጅቶች 

  4. በጨረታ ማስከበሪያ (cpo) 10000 (አስር ሺህ) ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ማስያዝ 午心:: 

  5.  ተጫራቾች ህጋዊ ፍቃዳቸውን እና ተጨማር እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡበትን ሰርተፍከት በማቅረብ የጨረታ ዶኪመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 400 / አራት መቶ ብር ብቻ / ዳዬ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት በመቅረብ ክፍያውን ከፍለው የከፈሉበትን ደረሰኝ በማቅረብ ከዳዬ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ፡፡ 

  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበት በነጠላና በጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ አለባቸው፡፡ 

  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን በሰም በታሸጌ ፖስታ በዳዬ ከተማ አስተዳደር ግ/ን/አስ/ሥ/ሂ/ ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡ 

  8. ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለı5 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ተኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 

  9. የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት የዕቃውን ናሙና ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ፡፡ 

  10. አሸናፍ ተጫራች በቂ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  11. አሸናፊ የሆነው ድርጅት ዕቃውን እስከ መ/ቤት ድረስ አጓጉዞ ማቅረብ የሚችል ፡፡ 

  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

     ለተጨማሪ :- 0916042107: 09233660693 0916368263 

                                                በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በዳዬ ከተማ  አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender