Tender Detail

Tender Details

  • Company የአፋር ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት
  • Address አፋር ሠመራ ከሀዮ ከሌ ቀበሌ ፊት ለፊት 200 ሜትር ገባ ብሎ አፋር ቲቪ ቢሮ ጎን ፡ አፋር ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912799620
  • Website
  • Deadline10 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-10 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአፋር ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት የተለያዩ የቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ መፅሐፎችን ለማሳተም ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈርት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

የአፋር ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአፋር ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት የተለያዩ የቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ መፅሐፎችን ለማሳተም ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈርት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የስራ ቀናት ኢንስቲትዩቱ በሚገኝበት አፋር ሠመራ ከሀዮ ከሌ ቀበሌ 200 ሜትር ገባ ብሎ ቢሮአችን ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 30/01/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:30 ሰአት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው መስከረም 30/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:20 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ይከፈታል።
  5. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አፋር ሠመራ ከሀዮ ከሌ ቀበሌ ፊት ለፊት 200 ሜትር ገባ ብሎ አፋር ቲቪ ቢሮ ጎን

ለበለጠ መረጃ:- 0912799620

 

የአፋር ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት

 

Save Tender