የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን
የጨረታ ማስታወቂያ
የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የእቃዎች አይነት፡- 1ኛ. የስቱዲዮ ካሜራ፣ 2ኛ. የፈልድ ካሜራ ሚሞሪ፣ 3ኛ ድሮን ካሜራ፣ 4ኛ. የካሜራ ስታንድ፣ 5ኛ. የስቱዲዮ ካሜራ ሚሞሪ፣ 6ኛ. ቮይስ ሪከርደር (አይሲ)፣ 7ኛ. 55 ኢንች ቴሌቪዥን፣ 8ኛ. ኤሲ ቬንትሌተር (AC ventilator) እና 9ኛ. ዩፒኤስ (uninterrupted power supply)
ከላይ የተመለከቱትን እቃዎች ተጫራች ድርጅቶች የሚከተሉት መስፈርቶችን፡-
- በዘርፉ የታደስ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው የሚያሟሉ ከሆነ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ዶክመንት በመግዛትና በመሙላት በ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እንዲያስገቡ እና 16ኛው ቀን የስራ ቀን ከሆነ በ3፡00 ታሽጎ በ3፡30 ሰዓት የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ላይ የተጫራቾች ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251-4-71-33-53-585 ላይ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን
