በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች የቢሮ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ የቢሮ እስቴሽነሪ እቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች የቢሮ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ የቢሮ እስቴሽነሪ እቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም፡- የሚከተሉትን ሁኔታዎች : የድሚያ መሟለት ይኖርባቸውል።
1ኛ/ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆኑ፤
2ኛ/ በኢትዮጵያ የግብር ህጎች በተደነገገው መሰረት የግብር እና የታከስ ግዴታ መወጣት ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
3ኛ/ ከጥቃቅን አነስተኛ ተቋማት የተጻፈ የድጋፍ ደብዳቤ በተጨማሪ በአገር ውሰጥ እቃዎች ላይ የተሳተፉ ስለመሆኑ ከአምራቶች ጋር የተደረገ ውል (ማስረጃ) ማቅረብ የሚችሉ፤
4ኛ/ የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
5ኛ/ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዘገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
6ኛ/ የውል ማስከበሪያ የሚመለስ 10% በባንክ በተረጋገጠ (CPO)ማቅረብ የሚችሉ፤
7ኛ/ የጨረታ ማስከበሪያ ብር ዋጋ ማለትም ሎት 1/ 36.812.00 ሎት 2/ 45.432.00 ሎት 3/ 56,400 ሎት 4/ 2,312.00 5/ 30,000.00 CPO ማቅረብ የሚችል።
8ኛ/ ከላይ የተገለጸውን ዝርዝር የያዘው የማይመለስ 400 ብር (አራት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወረዳ 8 አስተ/ ፋ/ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 40 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
9ኛ/ ተጫራቾ በሚጫረቱበት ዋጋ በዝት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋማቅረቢያቦታ በግልጽ በመግለጽ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ ሁለቱንም ፓስታ በአንድነት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት ለዚሁ ጨረታ ለማገልገል በተዘጋጀ - ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 40 አራተኛ ፎቅ በመቅረብ ማግዛት ይቻላል።
10ኛ/ ጨረታ በ11ኛውቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰአት ታሽጎ በዚሁ እለት ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወረዳ 8 አሰተ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 19 ይከፈታል። ሆኖም የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት እያግድም።
11ኛ/ ተጫራቾች በሚጫረቱበት እቃ ላይ ሳምፕል (ናሙና) ማቅረብ አለባቸው።
12ኛ/ ተጫራቶች በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ከሆነ ጨረታው ተቀባይነት የለውም።
13ኛ/ ዘግይቶ የደረሰ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
14ኛ/ ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉባቸው ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ወረዳ 8 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ንብረትን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
15ኛ/ ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ አድራሻ፡- አቃቂ ቃልቲ ከፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ቶታል ኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ፊት ለፊት
4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 40
ስልክ ቁጥር 011-4-34-02-54
የአቃቂ ቃልቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር
