በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን በስሩ ለሚያስተዳድረው ሴክተር መቤቶች በ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን በስሩ ለሚያስተዳድረው ሴክተር መቤቶች በ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን:-
- ለ 1 አሌክትሮንክስ እቃዎችን፣ ሎት 2 እስቴሽነሪ እታ፣ ሎት 3 የዕዳት ኢቀ፣ ሎት 4 ስፖርት ትጥቅ፣ ሎት 5 የቶዮታ መኪና መለዋወጫ እታ ሎት 6 የከባድ መኪና መለዋውጫ እቃ እና ሎት 7 የኤሌክትሪክ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tim number) ያላቸው የገዥው መጠን ከብር 200.000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና ከዚያ በላይከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው:
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት : (ኤሌክትሮኒክስ) 27.000 (ሃያ ሰባት ሺህ ብር) ሎት 2 (እስቴሽነሪ) 36,000 (ሰላሳ ስድስት ሺህ ብር) ሎት 3 (ዕዳት) 21,000 (ሃያ አንድ ሺህ ብር) ሎት 4 ( ስፖርት ትጥቅ) 4,500 (አራት ሺህ አምስት mቶ ብር) ሎት 5 (ዮቲዮታ መኪና መለዋወጫ እቃ) 72,000 ( ሰባ ሁለት ሺህ ብር) ሎት 6 (የከባድ መኪና መለዋወጫ እታ) 75.000 (ሰባ አምስት ሺህ ብር) እና ሎት 7 (የኤሌክትሪክ እቃ) 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲZA ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው። በጥሬ ገንዘብ የሚያሲዙ ተጫራቾች በመስሪያ ቤቱ የነቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥና ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው::
4. ተጫራቾች የጨረታ ሀሳባቸውን በጥንቃቄ በታሸነ ፖስታ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ስምና አድራሻ በመፃፍ ፈርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታው ላይ የሚወዳደሩበትን የግዥው አይነትና ሎት በመፃፍ በገንዳውሃ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 02 ለጨረታ ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
5. የጨረታ ሰነዱን ከገ/ውሃ ከተማ አስ/ግንዘብ ጽ/ቤት በግዥ ፋይ/ን አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት እስከ 12፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ በብር 200 (ሁለት መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ሁኖ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸወን ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ታሽጎ 4:30 ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገ/ውሃ ከተማ አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በግልፅ ይከፈታል፡፡
7. ስለጨረታው አጠቃላይ መረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
8 አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር oz ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቶች ሰነዱን በሚሞሉበት ሰዓት ስርዝ ድልዝ መኖር የሌለበት ሲሆን የእቃው ናሙና ቢሮ ቁጥር 05 በግንባር በመቅረብ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡
10. ተጫራቶች የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ሙሉ ስማቸውን ፊርማቸውን በሙሉ አድራሻቸውን ማስፈርና የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው።
11. ጨረታው በሎት ጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ ሙሉ በሙሉ በምላ ስለሆነ ከመጫረቻ የዋጋ መሙያ ሰነዱ ላይ ከፍት ማድረግ የለባችሁም በተጨማሪም የእቃዎች ብዛት ከበጀት እንፃር ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።
12. ስለ ጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ካለ በጽ/ቤቱ የውስጥ ሰሌዳ የምናሳውቅ መሆኑ
13. የአብከመ ግዥ አፈፃፀም መመሪያ 1/2003 እና በተጨማሪ በቢሮው የወጡ የመመሪያ ማሻሻያዎች ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል፡፡
14. የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
15. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0583310566 ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር 02 በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስተዳደር
ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን
