Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • Address ባህር ዳር ከተማ በሰ/ምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ መኮድ ካምፕ ግዥ ቢሮ ቁጥር 02 ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0583216582
  • Website
  • Deadline14 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-14 00:00:00
  • Categories Building Materials , Maintenance And Repair

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A‐03/2018

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዚህ ጨረ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች አግባብ ያለው የዘርፉ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣የቫት ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት/IN No/ ሁሉም ንግድ ፍቃዶች በተናጠል ኮፒ መደረግ አለባቸው እንዲሁም ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ግብር ስለመከፍላቸውና ጨረታ ለመሳተፍ የተፈቀደ መሆኑን የሚገልፅ ድብዳቤ ማስረጃ ወይም ወርሃዊ የቫት ሪፖርት ማቅረብ የሚችልና ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ሁኖ፡- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ባህር ዳር ከተማ በሰ/ምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ መኮድ ካምፕ ግዥ ቢሮ ቁጥር 02 በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ/BD BOND/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ አለበት /GARANTE/:: ስለሆነም -

1. የተለያዩ አይነት የቤት ጥገና ማቴሪያል እና የግንባታ እቃዎች ብር 1,118,969.53 ጨረታው ከመስከረም 21/2018 እስከ ጥቅምት 04/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ ተሸጦ የሚያልቅበት ቀን ሲሆን ጥቅምት 05/2018 ዓ/ም ጠዋት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባህር ዳር ከተማ በሰ/ምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ መኮድ ዋናው ቢሮ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡

  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • በጨረታው ላይ ያልተገለፁ ዝርዝር ሁኔታዎችን ከፈለጉ/ ቅፅ 1 ጥር 1998 ዓ/ም በአገርውስጥ ለሚፈፀሙ እቃዎችና ተዛማች አገልግሎቶች ግዥ የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ከገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የመንግስት ግዥ ኤጀንስ ድረ ገፅ ላይ ወይም ከመስሪያ ቤቱ በሚገዙት መደበኛ የጨረታ ሰነድ ማየት ይችላሉ፡፡

 

የሰ/ምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ

ስልክ ቁጥር:-0583212892/0987394858

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ

ዕዝ ጠቅሳይ መምሪያ

ባህር ዳር

Save Tender