Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security100,000.00
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Furniture

የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ. ቁ

የግዥ መ/ቁ

የእቃው አይነት

መግለጫ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

ብዛት

 

1

PPPDSO/003/18

የፈርኒቸር 2 እቃዎች ግዥ

100,000.00

7 የተለያዩ አይነቶች ብዛታቸው 610

1. የብቃት መስፈርቶች፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለከቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው፡- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡

3. የጨረታ ማስከበሪያ- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ- የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ስራ ከፍል ለግዥ መለያ ቁጥርPPPDSO/003/2018 - 500 /አምስት መቶ/ ብር በመከፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡-

5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

5.2. የጨረታው ዓይነት ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴከኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡-

6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/003/2018 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን በ10/02/2018 ዓ.ም በ4፡15 ሰዓት ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡

 

8. የመሰረዝ መብት መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9. የመ/ቤት አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ 09-15-09-98-03 ይደውሉ::

10. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡- የሀረሪ ህዝብ ክልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል፡፡

Facebook: - https://WWW.facebook.com/hppdso

website: - http://hppdso.gov.et

Telegram:- https://t.me//hppds2

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት

Save Tender