Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ
  • Address የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፣ ሲዳማ፣ኢትዮጲያ, Phone: 09-16-15-63-37
  • Website
  • Deadline15 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityለየ ሎቱ 10,000.00 ብር
  • opening date2025-10-15 00:00:00
  • Categories Furniture , Office Equipment

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን ዕቃዎች በዘርፉ ከተሠማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ


ግስጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን ዕቃዎች በዘርፉ ከተሠማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት-

1) ሎት 1 - አላቂ የቢሮ ዕቃ CPO 10,000 ብር

2) ሎት 2 - ወንበር/ ፈርኒቸር CPO 10,000 ብር

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች:-

1) የ2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የተጨማሪ የእሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ (VAT) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው (TIN)፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

2) ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መገለጫ የያዘ ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ የንግድ ፈቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በየሎቱ እየከፈሉ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ በቢሮ ቁጥር 02 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ15 (አስራ አምስት) ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡

3) ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ በኦሪጅናል ጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

4) በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ይህ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የሚቆይና በ16ኛው ቀን በ6:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ በቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል፡፡ 16ኛው የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡

5) ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሠነዱ አንድ ኦሪጅናልና ሁለት የኦሪጅናል ኮፒ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድራሻውን በመጥቀስና ማህተም በመምታት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡

6) አሸናፊው ድርጅት አስፈላጊውን ውል ለመፈፀም ዕቃውን ሙሉ በሙሉ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ ድረስ በማቅረብ ገቢ ሲያደርግ ሲጨርስ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል፡፡

7) መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8) ተጫራቾች ከአንድ በላይ ሎት ለመግባት ከፈለጋችሁ ለእያንዳንዱ ሎት ፈቃድ ማቅረብ አለባችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09-16-15-63-37/ 09-16-98-09-76

የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መመሪያ

Save Tender