በምዕራብ ጎንደር ዞን የሃንደውሃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ ንብ አስ ቡድን በስሩ ለሚያስተዳድረው ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን:-
በምዕራብ ጎንደር ዞን የሃንደውሃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የሃንደውሃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ ንብ አስ ቡድን በስሩ ለሚያስተዳድረው ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን:-
ሎት:- አሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ ሎት 2 - እስቴሽነሪ እቃ፣ ሎት 3 - የፅዳት እቃ፤ ሎት 4 - ስፖርት ትጥቅ ሎት 5 - የMዮታ መኪና መለዋወጫ እቃ፣ ሎት 6 - የከባድ መኪና መለዋወጫ እቃ እና ሎት 7 የኤሌክትሪክ እታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥመፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም:-
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፤
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው: የፃጞዥው መጠን ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት1, አሌክትሮኒክስ 27,000 (ሃያ ሰባት ሺህ ብር)( ሎት 2 - እስቴሽነሪ 36,000 (ሰላሳ ስደስት ሺህ ብር)) ሎት 3 - ፅዳት 21,000 (ሃያ አንድ ሺህ ብር)፣ ሎት 4 - ስፖርት ትጥቅ 4,500 (አራት ሺህ አምስት መቶ ብር)፤ ሎት 5 የቶዮታ መኪና መለዋወጫ እቃ 72,000 (ሰባ ሁለት ሺህ ብር)1 ሎት 6 _ የከባድ መኪና መለዋወጫ እቃ 75.000 (ሰባ አምስት ሺህ ብር) እና ሎት 7 - የኤሌክትሪክ እቃ 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡ በጥሬ ገንዘብ የሚያሲዙ ተጫራቾች በመስሪያ ቤቱ የነቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥና ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው::
4. ተጫራቾች የጨረታ ሀሳባቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አሪጅናልና ኮፒ በመለየት ስምና አድራሻ በመፃፍ ፈርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታው ላይ የሚወዳደሩበትን የግዥው አይነትና ሎት በመፃፍ በገንዳውሃ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ ፋይ/ን አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 02 ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
3. የጨረታ ሰነዱን ከገ/ውኃ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ ፋይ/ን አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 05 የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት እስከ 12፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ በብር 200 (ሁለት መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ሁኖ በ22ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በ22ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገ/ውኃ ከተማ አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በግልፅ ይከፈታል፡፡
7. ስለጨረታው አጠቃላይ መረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
8. እሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
9. ተጫራቾች ሰነዱን በሚሞሉበት ሰዓት ስርዝ ድልዝ መኖር የሌለበት ሲሆን የእታው ናሙና ቢሮ ቁጥር 05 በግንባር በመቅረብ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡
10. ተጫራቾች የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ሙሉ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈርና የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው::
11. ጨረታው በሎት ጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ ሙሉ በሙሉ በሞላ ስለሆነ ከመጫረቻ የዋጋ መሙያ ሰነዱ ላይ ከፍት ማድረግ የለባችሁም፤ በተጨማሪም የእቃዎች ብዛት ከበጀት አንፃር ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡
12 ስለ ጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ካለ በጽ/ቤቱ የውስጥ ሰሌዳ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
13. የአብከመ ግዥ አፈፃፀም መመሪያ 1/2003 እና በተጨማሪ በቢሮው የወጡ የመመሪያ ማሻሻያዎች ተፈጻሚነት ይኖርባቸዋል፡፡
14 የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
15. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058-3-31-05-66 ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር 02 በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
በአብክመ ስራና ከተማ ልማት ቢሮ በምዕ/ጎን/ዞን/የግን/ውሃ/ከተ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት
የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን
