Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2025-10-13 00:00:00
  • Categories Other

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር ለመሣተፍ የሚፈልጉ

1. በመስኩ ሀጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው::

2 ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው፡፡

3. የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 6፡00 ድረስ ብቻ ለዘህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ሆኖም 16ኛው ቀን የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

5. የእቃዎች የጠቅላላ ሽያጭ ከብር 200.000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢዎች ብቻ መጫረት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

6. ጨረታውን ቴከኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ ፖስታ አሽገው በአንድ እናት ማቅርብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ቴከኒካልና ፋይናንሻል በአንድ ላይ ይከፈታል።

7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ 90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ በሲፒኦ ወይም አንኮንድሽናል ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፡፡

8. ጨረታው ለ3 ወራት /90 ቀናት/ ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።

9. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ርዳይሬከቶሬት ቢሮ ማግኘት ይቻላል።

10.ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ ፦ ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነው ግዥ 50% ቫት ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-221-7002/3

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

ሀዋሳ

Save Tender