የሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጄ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጂ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018
ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
የሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጄ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
1ኛ. ሕጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለቸው፣ የ2017 ዓ.ም የስራ ግብር የከፈሉ እና የ2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2ኛ. ለጨረታ ማስከበሪያ 100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል፡፡
3ኛ. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ) በገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን በመክፈል ከገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
4ኛ. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናው እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5ኛ. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ15ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 11፡30 ተዘግቶ በ16ኛው ቀን በ3፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጠይበየሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
6ኛ. ዕቃው የሚቀርበው መ/ቤቱ የሚገኝበት አካባቢ ሲሆን አከባቢውም በሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጄ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ የገፈርሳ ኤግዱ ወራዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዕቃ ክፍል ይሆናል፡፡ የከተማውም ርቀት ከአዲስ አበባ - ኤግዱ 20 ኪ.ሜ ነው።
7ኛ. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች እቃዎቹን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910040871/0912208562 ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ሰራተኛ መጠየቅ ይችላሉ፡
የሸገር ከተማ ገፈርሳ ጉጂ ክ/ከተማ ገፈርሳ ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
