Tender Detail

Tender Details


የምስራች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የሰው ሐይል ፤ የአክሲዮን ማስተዳደር እና የንብረት አስተዳደር ሶፍትዌር መተግበሪያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የምስራች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


 

የምስራች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የምስራች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የሰው ሐይል ፤ የአክሲዮን ማስተዳደር እና የንብረት አስተዳደር ሶፍትዌር መተግበሪያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብም ሆነ ድርጅት፡-

  1. ለስራው ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው እና ሌሎች ህጋዊ ሰነዶችን በማሟላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት የማጣቀሻ ሰነዶችን (TOR) ዋና ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ በመውሰድ የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (Technical and Financial Proposal) እንድታቀርቡ።

ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው የማይገደድ መሆኑን እንገልጻለን።

አድራሻ፡ መካኒሳ አሚጎ ካፌ ታክሲ ተራ መካነ ኢየሱስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር

0953932558 ፣ 0912672108

 

Save Tender