በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታው መለያ ቁጥር ወ/ት/ቤት/02/2018
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የግዢው ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
ሎት 1. የጥገና ስራ 20,000.00 (ሀያ ሺ ብር ብቻ)
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ቅድመ ሁኔታዎችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ከፍለው ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
2. በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተመዘገቡ እና ያልታገዱ፤
3. በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ እና የታደሰ የግብር ከፋይ መለያ (Tin) ቁጥር ያላቸው፤
4. ለግንባታ ስራ ከደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮች የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ቤቴል ወረዳ 06 አስተዳደር ገባ ብሎ የወይራ የመጀ/ደ/ት/ቤት iኛ ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ የሰነዱን መግዣ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ ፤
6.ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ በግልፅ ዋናውንና ኮፒውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት 1ኛ ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሰነዱን ኮፒና ኦሪጅናል በመለየት እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ህጋዊ በሆነ ባንከ ሲፒኦ(CPO) በማሰራት በተጠቀሰው ዋጋ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7.ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ በ11ኛው ቀን 27 /1/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ላይታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል፡፡
8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
9.ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው የቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜው ከ7 (ሰባት) ቀናት ከተጠናቀቀ በኋላ ባሉት ተከታታይ 05 (አምስት) ቀናት ውስጥ በወቅቱ ቀርበው ውል ካልተዋዋሉ የጨረታ ማስከበሪያ ውርስ ይሆናል፤በተጨማሪም ወደ ሁለተኛ ተጫራች የምናልፍ መሆኑን እንዲሁም ውል ሲዋዋሉ ያሸነፉበት የስራ 30 ፐርሰንት ሲፒኦ በማስያዝ በተጨማሪም ስራውን በ15 ቀናት ውስጥ ሰርተው ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
11.የጨረታ ማስከበሪያ ፀንቶ የሚቆየው 60 ቀን ይሆናል ከበጀት አንፃር ካሸነፈው ጨረታ 20% መጨመር መቀነስ እንችላለን፡፡
12. በጥቃቅንና አነስተኛ ላይ ተደራጅተው የሚሳተፉ አቅራቢዎች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ስትመጡ ካደራጃችሁ አካል ማለትም ከስራና ከህሎት በፅ/ቤቱ ሀላፊ ብቻ በስም እና በስራ ድርሻው የተፈረመ ቲተር ያለበት እና በእኛ አድራሻ የተፃፈ ደብዳቤ መሆን ይኖርበታል ለሚመለከተው ሁሉ ተብሎ እንዲሁም በስኪርቢቶ የተፃፈ ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ አስሞልታችሁ መምጣት ይኖርባችኋል በተጨማሪም አሸንፈው ወደ ስራ ሊገቡ ሲሉ ከአደራጀው አካል ህጋዊ ዋስትና ያለው ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባችኋል፡፡
አድራሻ፡- በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስ/ትምህርትና ስልጠና ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር፡- 0113-49-89-62/61/0113-69-71-48
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት
