የቡራዩ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና የሚያስፈልጉትን የግብርና ስራ፤ የ ኮንስትራክሽን፤ የICT የኤሌክትሪከ፣ የቧንቧ፣ እውቶሞቲቨ፣ የደንብ ልብስ፣ የፈርንቸር፤ የኢዱስትሪያል ኤሌክትሪከ ሲቲ GMFA A Hair dressing ስልጠና የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቡራዩ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የቡራዩ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና የሚያስፈልጉትን የግብርና ስራ፤ የ ኮንስትራክሽን፤ የICT የኤሌክትሪከ፣ የቧንቧ፣ አውቶሞቲቨ፣ የደንብ ልብስ፣ የፈርንቸር፤ የኢዱስትሪያል ኤሌክትሪክ ሲቲ GMFA A Hair dressing ስልጠና የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ዝርዝር ሁኔታዎች:-
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከቡራዩ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመከፈል ስለዕቃዎቹ የሚገልፅ ሰነድ (ዶከመንት) ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከቡራዩ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 11 ዘወትር በስራ ሰአት መግዛት ይችላሉ።
1. በዕቃ ዓይነት የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ግዥዉ (አገልግሎቱ) ከ100.000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ የቫት (የተጨማሪ እሴት ታክስ) ተመዝጋቢና የምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው። እንዲሁም በፌዴራል ገ/ኢ/ልማት ሚኒስቴር ወይም በኦሮሚያ ገ/ኢ/ል/ቢሮ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ) በባንክ የተመሰከረ ቼከ ወይም CPO (ሲፒኦ) የጨረታ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቶች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በሠም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛቀን ከቀኑ 4:00 ቢሮ ቁጥር06 ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይችላሉ።
5. ጨረታው 16ኛው ቀን የስራ ቀን ከልሆነ በ ሚቀጥለው የስራ ቀን 4፡30 ላይ ይሆናል። በዚሁ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥሮች (091315454) መደወል ይችላሉ : :
የሰነዱ መግዥ ዋጋ በኮሌጁ የባንክ አከውንት-
1. የንግድ ባንክ 1000067103185
2. የኦሮሚያ ህብረት ባንክ 1001100036398
3. የስንቄ ባንh 1063327681215
ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
