Tender Detail

Tender Details

  • Company በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ግዥ ዴስክ ሐረር
  • Address ሐረር ከተማ ሐረር ቀላዳንባ በሚገኘው ሜንቴናንስ መምሪያ ግዢ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0920437143
  • Website
  • Deadline06 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-06 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Machinery Spare Parts , Vehicle Spare Parts

የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዓ/ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ በ2018 በጀት አመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ግዥ ዴስክ ሐረር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዓ/ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ በ2018 በጀት አመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውል

  1. የቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች
  2. የጀኔተር እና የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች
  3. የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ መስሪያ ዕቃዎች

በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ጨረታውን መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሠረት በተሰማሩበት ስራ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያላቸው ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያላቸው፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6፡00 ሰዓት እና ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሐረር ምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ በሚገኘው ግዥ ዴስክ ቢሮ በመቅረብ ጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐረር ቀላዳንባ በሚገኘው ሜንቴናንስ መምሪያ ግዢ ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

0920437143/0913971279

 

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ግዥ ዴስክ

ሐረር

 

Save Tender