Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security20,000
  • opening date2025-10-08 00:00:00
  • Categories Furniture

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ ል/ጽ/ቤት መረዳው ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች የሚውል የፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም እቃዎችን ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


                                                                              የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ ል/ጽ/ቤት መረዳው ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች የሚውል የፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም እቃዎችን ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ 

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡ 

  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው፡፡ 

  3. የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  4.  የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  5. የግብር ክሊራንስ ያላቸውና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  6. ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ(1) ኦርጅናል እና ሁለት(2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ(ı) ኦርጅናል እና ሁሰት(2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቀርብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ስለመሆኑ መግለጽ ይኖርባቸዋል፤ ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ 

  9.  ጨረታው አየር ሳይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15/ስሰራ አምስት/ቀናት ክፍት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከሰዓቱ 9፡30 ላይ ተጫራቾ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ:- ደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 ስልክ ቁጥር:- 0966886973 / 0910997747/0929241731 

                                                                  በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender