የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ምክር ቤት የ2018 ዓ/ም ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ምክር ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ምክር ቤት የ2018 ዓ/ም ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ በማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የዕቃው ዓይነት፡- ሎትı- ፅ/መሳሪያ ሎት 2- የፅዳት ዕቃ ሎት 3- የአዳራሽ ወንበር ጨርቅ ሎት 4- ሲዳማ ባህል ልብስ ሎት 5- የእጅ ካሜራ ሎት ፈርኒቸር
በዚህም መሰረት-
1. በዘርፉ አግባብነት ያለውና ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የግብርከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የዘመኑን _ ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ በተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸዉ፣
2. በአቅራቢነት ስለመመዝገባቸው የአቅራቢነት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
3. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይየሥራ ቀናት ለተጫራቾች ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
4. ጨረታው ክፍት ሆኖ ከሚቆይበት የመጨረሻው ቀን ጠዋት 6፡00 ላይዕለት ተዘግቶ በዚያኑ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡
5. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0913119747
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ
መንግስት ምክር ቤት
