አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለዋናው መስሪያ ቤት B+G+7 እና G+7 ህንፃ አሳንሰር (Elevator) ለ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Lion Insurance Company S.C (አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ)
የጨረታ ቁጥር 02/2025/26
የሃዩንዳይ አሳንሰር (Elevator) ሰርቪስ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለዋናው መስሪያ ቤት B+G+7 እና G+7 ህንፃ አሳንሰር (Elevator) ለ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የአሳንሰሩ (Elevator) ዝርዝር ሁኔታ
|
ተ.ቁ |
የሊፍት ብዛት |
የመሸከም አቅም |
የወለል እና በር ብዛት |
ምርት/ብራንድ |
አምራች ኩባንያ |
ምርመራ |
|
1 |
2 |
630 ኪ.ግ |
6 እና 7 |
ሃዩንዳይ (Hyundal) |
ሃዩንዳይ (Hyundal) |
Controller (Manarch) |
በመሆኑም በዘርፉ የተመዘገበ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፊኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚገልፅ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ስለሆነም ተጫራቾች ዝርዝር የመጫረቻ ሰነዱን ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት ከ12/01/2018 ዓ.ም እስከ 19/01/2018 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ሰነዱን በሁለት በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል በማድረግ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት (4ተኛ ፎቅ) ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
በመሆኑም ጨረታው መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዛው እለት 4፡30 የሚከፈት ይሆናል። ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)
ኃይሌ ገ/ስላሴ ጐዳና
አንበሳ ኢንሹራንስ ህንፃ
ስልክ:- 0116-18-70-00/011-6-62 81 35
