Tender Detail

Tender Details

  • Company የየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111548704
  • Website
  • Deadline29 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-29 00:00:00
  • Categories Office And Home Furniture , Office Equipment

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የማሰልጠኛ ጥሬ እቃዎችን እና የምግብ ዝግጅት ፍሬሽ ግብአቶችን እንዲሁም የቢሮ አላቂና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

 

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የማሰልጠኛ ጥሬ እቃዎችን እና የምግብ ዝግጅት ፍሬሽ ግብአቶችን እንዲሁም የቢሮ አላቂና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች እና አላቂ የማሰልጠኛ እቃዎች ሎት 001 የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00/ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ
  • ቋሚ ፈርኒቸር፣ ቋሚ ማሰልጠኛ እቃዎች እና ማሽነሪ ሎት 002 የጨረታ ማስከበሪያ 130,000.00/አንድ መቶ ሰላሳ ሺህ ብር/ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
  1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚትሉ፤
  3. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና ተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. በጥቃቅን እና አነስተኛ ከአደራጅ መስሪያ ቤት የጨረታ እና የውል ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ቀጥታ ለአጫራች እቃ ግዥ መስሪያ ቤት የተፃፈ ማቅረብ አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች የተሟላ በአማርኛ የተዘጋጀ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 300.00 ብር (ሶስት መቶ ብር) ከፍለው ከጽ/ቤታችን ከክፍያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የደንብ ልብስ እና የቤተ መፃህፍት የጽዳት እቃዎችን እንደአስፈላጊነቱ ለአላቂ ማሰልጠኛ እቃዎች ከጨረታ መከፈቻ ቀን በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙናው እስከ 6 ወር ካልተረከቡ ተወርሶ በንብረትነት ይመዘገባል፡፡
  7. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሠረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒውን በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት በዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የስራ ቀናት በ11ኛው ቀን ጠዋት በ04፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  9. የጨረታው መከፈቻ 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
  10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. በጥቃቅን እና አነስተኛ ከሚያመርተው ምርት መሆን አለበት፡፡

አድራሻ፡- የካ ከ/ከተማ ወረዳ 2 ፈረንሳይ ለጋሲዮን ታከሲ ማዞሪያ ከፍ ብሎ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-154-8704 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ወይም በአካል ኮሌጁ ድረስ በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።

 

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ

 

Save Tender