Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-04 00:00:00
  • Categories Water Pipes And Fittings

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ከታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ከታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። በዚህም መሰረት

  • Calcium hypochlorite 45 kg /የውሃ ማከሚያ ከሎሪን/
  • የፓምፕ ጥገና ዕቃዎች
  • የቧንቧ ጥርስ ማውጫዎች እና መፍቻዎች
  • የጽዳት ዕቃዎች
  1. ከላይ በተጠቀሰው ዕቃ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ እንዲሁም በዘርፉ በቀጥታ ተሳታፊ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ
  2. ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢ ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸውን የሚገልፅ የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/ መኖሩን የሚገልጽ ማስረጃ
  3. ተወዳድሮ ሲያሸንፍ ያሸነፋቸውን ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት እስከ ድርጅቱ እስቶር ድረሰ በማቅረብ የጫኝና አውራጅ ችሎ ማስረከብ የሚችል፤
  4. ከላይ ለተጠቀሱት የጨረታ ዓይነቶች ለእያንዳንዳቸው የጨረታ ማስከበሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች ብር 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ cpo ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ዶክመንት ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ ከፍሎ ከድርጅቱ በመውሰድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ/በፖስታ ቴከኒካል ዶከመጉት ኦርጅናል ለብቻ ቴከኒካል ዶክመንት ኮፒ ለብቻ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናል ለብቻ ፋይናንሻል ዶክመንት ኮፒ ለብቻ አሽጎ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በአርባ ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግቢ በ16ኛው ቀን ተጫራቾች/ ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም የበዓላት ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን መዝግያና መከፈቻ ይሆናል።
  6. በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ የስልክ ቁጥር 046 881 0369 / 046 881 2049 መደወል ይቻላል፡፡

 

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

 

Save Tender