Tender Detail

Tender Details

  • Company በባሌ ዞን የሃጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
  • Address ባሌ፣ ኦሮሚያ:ኢትዮጲያ, Phone: 0920379891
  • Website
  • Deadline10 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2025-10-10 00:00:00
  • Categories Office Equipment

በባሌ ዞን የሃጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቢሮ፣ ለስልጠና እና ለተለያዩ ለምርት ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል!

በባሌ ዞን የሃጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


የጨረታ ማስታወቂያ

በባሌ ዞን የሃጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቢሮ፣ ለስልጠና እና ለተለያዩ ለምርት ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል!

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፤

1. ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆኑንና የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ፎቶ ኮፒውን ከጨረታው ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡

2. ከላይ ለተጠቀሰው እቃ የማወዳደሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30000 (ሰላሳ ሺ) በእትዮጵያ ንግድ ባንክየተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ብቻ በ ሃጅ ኣደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3. አሸናፊው የሚያቀርበው እታ መስፈርቱን የማያሟላ ሆኖ ከተገኘ ለመመለስ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት፡፡

4. የሚቀርቡት ሰነዶች ላይ ስርዝ ደልዝ መኖር የለበትም፡፡

5. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት የጨረታው ሠነድ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገብቶ ከታሸገ በኋላ በዚያው ዕለት 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር / በመግዛት ከጎባ ከተማ ሃጅ ኣደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾ የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8. አሸናፊ አቅራቢዎች የውል ማስከበሪያ የዕቃውን ሙሉ ዋጋ 10% ኮንትራት አማውንት (በባንክ የተረጋገጠ በሲፒኦ ብቻ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

9. ተጫራቾቾ ዕቃውን የማጓጓዣ መጫኛና ማውረጃ ወጪውን በመቻል ጎባ ከተማ ሃጅ ኣደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ ንብረት ከፊል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

10. የእቃዎቹን ዋጋ መስሪያቤቱ የሚከፍለው በጥያቄው መሰረት መቅረቡ እና ንብረት ከፍል ገቢ መሆኑ ሲረጋገጥ ነው፡፡

11. ተጫራቾች በቀረበው እስፔስፍኬሽን መሰረት ጨረታውን ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለጸላቸው በ 5 (አምስት) ቀን ውስጥ መስሪያ ቤቱ ቀርበው ውል መፈረም ይኖርባቸዋል፤

12 መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

 

  • እቃ ለማቅረብ የምትወዳደሩ በሙሉ በ እቃ አቅራቢነት የተመዘገባችሁበትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒውን ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባችሁ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ጎባ ከተማ ሃጅ ኣደም ሳዶ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በስልክ ቁጥር 0913181413 ወይም 0920379891 መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በኦሮሚያ ስራ እድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ

የሃጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

Save Tender