Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ ዋና የሜንቴናንስ መምሪያ
  • Address ንፋስ ስልክ/ላ/ክ/ከ/ በተለምዶ /ቆሼ / : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-13-40-47-03
  • Website
  • Deadline03 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-03 00:00:00
  • Categories Spare Parts

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ ዋና የሜንቴናንስ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር ፡- የሜንቴናስ መምሪያ 01/2018 E.C

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጅስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የጨረታው ዓይነት

የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን

ሎት 1

የከባድ ጭነት መኪና መለዋወጫ፤ | የቀላል መኪና መለዋወጫ፤ ጎማ እና ባትሪ

መስከረም 23 አርብ ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡

 

ሎት 2

አላቂ እቃ

መስከረም 23 አርብ ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል።

1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ለተጨማሪ ዕሴት ታከስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣ የአቅራቢነት የድህረ-ገፅ ምዝገባ የምስከር ወቀረት፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የምስከር ወረቀት እና የቲን ሰርተፍኬት ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ጨረታው የሚከናወነው በግልፅ ጨረታ ስነ-ስርዓት እና ይህንኑ አስመልከቶ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊከ መንግስት ባወጣው የመንግስት የግዥ አዋጅ መሰረት ብቁ ለሆኑ ተጫራቾች ነው፡፡

3. ከላይ በመግለጫ ለተጠቀሱት የጨረታ ሰነዶች ለእያንዳንዳቸው ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ሎት-1 እና 2 እያንዳንዳቸው 400.00 /አራት መቶ ብር/በመከፈል የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 6/ሀ/ በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታው ሰነድ የሚቀርበው በአካል ቢሮ ድረስ በመምጣት ሲሆን ከዚህ በላይበዝርዝር ከተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ውጭ ዘግይቶ ለሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

4. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ከጨረታ መከፈቻ አንድ ቀን ቀድሞ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚመጣ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

5. መስሪያ ቤታችን እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

6. ለማብራሪያ እና የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ የሚያገለግል አድራሻ

የሜንቴናስ መምሪያ (ንፋስ ስልከ/ላ/ክ/ከ/ በተለምዶ /ቆሼ /የሜንቴናስ መምሪያ)

ስልክ ቁጥር፡- 09-13-40-47-03/09-23-70-14-98

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ የሜንቴናስ መምሪያ ግዥ ዴስክ

Save Tender