Tender Detail

Tender Details

  • Company የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት
  • Address በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ከብሩክ ህንፃ ፊት ለፊት ቴሌ አጠገብ ከተሰራው አዲሱ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ውስጥ 1ኛ ፎቅ ወደ ቀኝ ሲታጠፉ የወልቂጤ ከተማ ፋይናንስ ፅ/ቤት ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113301548
  • Website
  • Deadline02 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityለሎት-1 ብር 70,000፤ ለሎት 2 ብር 50,000
  • opening date2025-10-02 00:00:00
  • Categories Building Materials , Steel, Metals And Aluminium , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Construction Materials And Raw Materials

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ፋይናንስ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክልና ቆርቆሮ ሚስማር ግዥ በጥቅል ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 002/2018

 

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ፋይናንስ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክልና ቆርቆሮ ሚስማር ግዥ በጥቅል ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት-01 የሞተር ተሽከርካሪ ግዥ ሎት-02 የቆርቆሮና ሚስማር ግዥ

በዚህም መሰረት፡- ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑና ስለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል። እንዲሁም የንግድ መለያ ቁጥር /TIN NUMBER/ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች (egp) በአላይን የተመዘገባችሁ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ በወልቂጤ ከተማ ፋ/ኢ/ል ፅ/ቤት ስም ወልቂጤ ከተማ ውስጥ በሚገኝ በታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO ለሎት-1 ብር 70,000፤ ለሎት 2 ብር 50,000 በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ የሚወዳደሩበትን እያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከወ/ጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ግ/ንብ/አስ/ዋና/ስራ ሂደት ቢሮ ቀርቦ መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  6. ተወዳዳሪዎች ከሎት 1 እስከ 4 ያሉት ጨረታዎች የጨረታውን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውሉ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውሉ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በዚሁ ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ሁለት ኮፒውን በተናጠል ለይቶ በማሸግ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. መ/ቤቱ ተወዳዳሪዎችን ለእንድ እቃ ባቀረቡት ነጠላ ዋጋ አሸናፊ የመለየት ስራ ይሰራል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  • በጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ጨረታው ከመከፈት እያስተጓጉልም፡፡
  • መ/ቤቱ ከሸጠው ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ ሞልቶ መወዳደር አይቻልም።
  • የጨረታ ማስታወቂያውንና የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቀውን ዝቅተኛ መስፈርት የማያሟሉ ተጫራቾች ወይም አቅራቢዎች ከጨረታው ውጪ ይደረጋሉ፡፡
  • የጨረታውን መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ብሄራዊ የህዝብ በዓል ከሆነ ቀጣይ ወዳለው የስራ ቀን ይተላለፋል፡፡
  • ተጫራቾች በመወዳደሪያ ሰነዳቸው በሁሉም ገፅ እና ፖስታ ላይ ስማቸው ፊርማና ማህተም ማሳረፍ አለባቸው።

ለበለጠ መረጃ አድራሻ፡- በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከብሩክ ህንፃ ፊት ለፊት ቴሌ አጠገብ ከተሰራው አዲሱ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ውስጥ 1ኛ ፎቅ ወደ ቀኝ ሲታጠፉ የወልቂጤ ከተማ ፋ/ኢ/ል ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0113301548/ 0113302547/ ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

 

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender