የማዕከላዊ ክልል መንግስት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት በጀት ለስራ አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የማዕከላዊ ክልል መንግስት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት በጀት ለስራ አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።
|
ተ.ቁ |
የእቃው ዝርዝር |
ብዛት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
ኮምፒውተር/High tack Computer |
01 |
01 |
በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 50,000 በማቀረብ ለሎት አነድ መወዳደር ይችላሉ። |
|
2 |
ላፕቶፕ ኮምፒውተር |
04 |
||
|
3 |
ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር |
03 |
||
|
4 |
ፕሪንተር |
01 |
||
|
5 |
የላፕቶፕ ቦርሳ |
04 |
||
|
6 |
የሞባይል ቀፎ |
01 |
||
|
7 |
ወንበር |
04 |
02 |
በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 10,000 በማቅረብ ለሎት አንድ መወዳደር ይችላሊ። |
|
8 |
ጠረጴዛ |
04 |
||
|
9 |
ፋይል መደርደሪያ |
02 |
ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤ ዓመታዊ የስራ ግብር የከፈሉ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና የአቅራቢነት ማስረጃ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅበቸዋል፡፡
1. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘረውን የእያንዳንዱን ዋጋ ሞልተው፣ ፈርማው እና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ፋይናንሻል ኦሪጅናል እና ኮፒ፣ ለብቻ ለብቻ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማዕከላዊ ከልል መንግስት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ መክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይየስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም 100 ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
4. ተጫራቾች በተወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት የአሸናፊነት ደብዳቤ እንደደረሳቸው መ/ቤት በመምጣት በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላለው ዋጋ 10% ጋራንቲ በማስያዝ ከቢሮው ጋር ውል መግባት አለባቸው፡፡
5. አሸናፊው ድርጅት የአሸነፈበት የዕቃ ዓይነት ዕቃውን በራሱ ማጓጓዣ ቢሮ ድረስ በማቅረብ ገቢ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡ ውሉ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ባይፈራረም የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስገባው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መስፈርቶችን ከጨረታ ሰነድ መረዳት ይቻላል፡፡
7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-12-31-09-01/ 09-16-78-41-14/ 09-89-98-04-72 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- ማዕከላዊ ክልል መንግስት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሆሳዕና አሮጌው መናሀሪያ ጀርባ ዶ/ር ጳውሎስ የጥርስ ህከምና ህንጻ አንደኛ ፎቅ፡፡
የማዕከላዊ ክልል መንግስት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
