በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ በዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስገነባው የሌራ ከተማ የኮሪደርልማት ግንባታ በመስኩ ለተሰማሩ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ በዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስገነባው የሌራ ከተማ የኮሪደርልማት ግንባታ በመስኩ ለተሰማሩ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። የፍቃድ ደረጃቸው G-C 5 ወይም B-C 4 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ እና በዘርፉ ለተሰማሩ ተቋራጮች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት ማስረጃ፣የታደሰ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢና ቲን ነበር፣ በመንግስት ግዥ ላይ መሳተፍ የሚያስችልበት የአቅርቦት ማስረጃ፣ የዘመኑ የግብር ከፋይነት ክሊራንስ የኦዲት ሪፖርትና የድርጅቱን አወቃቀር የሚገለጽ፤ ከዚህ በፊት የሰራቸው ስራዎችን የሚገልጽ የስራ ልምድ፣ የመስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት ማቅረብ የሚችሉ ተቋራጮች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 21 ቀናት ሰነዱን ከምዕ/አ/በ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ 1,000 /አንደ ሺህ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚገባ በመሙላት ሁለቱንም ማለትም ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንት አንድ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ21ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ያከፈታል።
ማንኛውም ተጫራቾች ለዚህ ስራ መሳተፊያ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 300,000 /ሶስት መቶ ሺህ ብር/ ማስያዝ ይኖርበታል። የዋስትና አይነቶች፡-
- በሁኔታ ላይ ያልተመሰረታ የባንክ ዋስትና /UNCONDITONAL FACILITY/ ወይም
- በCPO /ሲፒኦ መልክ ብቻ ሲሆን
ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና አንሶ ከተገኘ ከጨረታ ያሰርዛል፡፡ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጠውም። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻችን፡- ከአ/አባባ በወልቂጤ መንገድ 255 ኪ/ሜ ወይም ከአ/አባባ በሆሳዕና መንገድ 255 ኪ/ሜ
ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁ፡- +251913734706
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
