በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር L/S/C/D/C/W/0/002/2018
በልደታ ከ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ስየሚፈልግ በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ የግንባታ አማካሪዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ የተሟላ የሰው ሃይል እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ማቅረብ የሚችሉ፤ በተጨማሪም ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይቻላሉ፡፡
|
ሎት
|
የሚያማክሩት ፕሮጀክቱ ስም
|
የሚገኝበት ወረዳ
|
የአማካሪዎች ደረጃ
|
የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ቀን
|
የጨረታ ሰነድ የሚመሰስበት ቀንና ሰዓት
|
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን እና ሰዓት
|
ጨረታው የሚከፈትበትን ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ
|
|
1
|
የወረዳ 3 አፍሪካ ብርሀን አፀደ ህፃናት ጂ+ 4 መማሪያ ክፍሎች ግንባታ ስራ
|
3
|
ደረጃ 4 እና በላይ
|
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
|
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00
|
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 |
ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የሰራ ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው 5ኛ ፎቅ |
|
2
|
የወረዳ 9 ቅዱስ ጊዮርጊስ አፀደ ህፃናት ጂ+4 ግንባታ ስራ
|
9
|
ደረጃ 4 እና በላይ
|
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
|
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00
|
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 |
ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የሰራ ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው 5ኛ ፎቅ |
|
3
|
የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ጂ+4 ግንባታ ስራ
|
5
|
ደረጃ 4 እና በላይ
|
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
|
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ከ3፡30 እስከ 4፡00
|
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00
|
ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የሰራ ቀን ጠዋት 4፡30 በክ/ከተማው 5ኛ ፎቅ
|
የምህንድስና ማማከር ስራ አገልግሎት መስፈርቶች
- በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ብቻ፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው ከፌደራል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚ/ር ጊዜው ያላለፈው ማለትም ጨረታው ሲገባ የእድላት ጊዜው ያላለፈው የብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ቢሮ ጊዜው ያላለፈው ማለትም ጨረታው ሲገባ የእድሳት ጊዜው ያላለፈው የብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው ከሁለቱም፡ ፡ የአቅራቢነት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡ በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ ቤት ስራ ላላቸዉ አማካሪዎች ደግሞ ያላቸዉ, የግንባታ አፈፃፀም ከ 75% በላይ መሆኑን የሚገልፅና መልካም አፈፃፀም (Good Performance) ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ከላይ የተጠቀሰውን ፕሮጀክት መግዛት ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጨረታውን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቀን ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ ቤት 5ተኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ ከሎት-1 እስከ 3 ለምትወዳደሩ ተጫራቾች የማይመለስ አምስት መቶ ብር (500ብር) በመክፈልና የድርጅታቸውን ማህተምና ፍላሽ ይዘው በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲመልሱ አንድ ዋና (original) እና ሁለት ቅጂ (copy) የፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ አንድ ዋና (original) እና ሁለት ቅጂ (copy) የቴከኒካል የጨረታ ሰነድ በተለያየ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀትና በማሸግ የፋይናንስና የቴክኒካል ሰነድ በሁለት የተለያየ እናት ኤንቨሎፕ በማሸግ በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 5ተኛ ፎቅላይ በሚገኘው የጽ/ቤቱ ቢሮ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በዚሁ በልደታ ከፍላ ከተማ አስተዳደር 5ተኛ ፎቅ በሚገኘው የጽ/ቤቱ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከማስገባታቸው በፊት የተጫራቾች መመሪያን (instruction to bidders and scope of consultancy services) እነዲያነቡ ይመከራል፡፡
- ከሎት 1 እስከ ሎት 3 ምትወዳደሩ ተጫራቾች 50,000 ብር (ሃምሳ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (bid bond or bid security) ወይም በባንከ ትዕዛዝ ሲፒኦ (cpo) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (UNCONDITIONAL BANK GURNTEE) ከታወቀ ባንክ በልደታ ከፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስም በማሰራት በኤንቨለፕ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡
- ከአንድ ሎት በላይ መወዳደር ከተወዳዳሪነት ሁሉም ላይ ያሰርዛል በተጨማሪም ተጫራቾች ሞልተው ያቀረቡት ሰነድ በሁሉም ገጾች ላይ መህተም እና ፊርማ አለማድረግ፡ የስራ ዝርዘር ዋጋ rate) ላይ የማይነበብ እና ያልተፈረመበት ስርዝ ድልዝ ካለ፤ ዋጋ (rate) ያልተሞላበት የስራ ዝርዝር እንዲሁም የስራ ዝርዝር ዋጋ (rate) ላይ ፍሉድ መጠቀም ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡
- በሎት 1፤ 2 እና 3 ላይ ለሚወዳደሩ የአማካሪ ድርጅቶች የዲዛይን ዝግጅት፤ የስራ ዝርዝር የማዘጋጀትና ግንባታ ክትትል ስራ ይሰራል፡፡
- የጨረታውን መመሪያ አለማክበር እና ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አለማሟላት ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡
- የበለጠ ማብራሪያ ካስፈለገ በልደታ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መረዳት ይቻላል፡፡
- አድራሻ፡- በልደታ ከፍለ ከተማ እሰተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት 5ተኛ ፎቅ ላይ መሆኑን አንገልጻለን፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ- ተስፋ ኮከብ ት/ቤት ጎን ልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንጻ ላይ አምስተኛ ፎቅ በዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የምህድስና ግዥ ቡድን ክፍል፤
በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
