Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
  • Address በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ግዥ ንብረት ቢሮ ቁጥር 309 ሦስተኛ ፎቅ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 096 768 4656
  • Website
  • Deadline16 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-09-16 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Food Items And Drinks

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሠራዊት ቀለብ(ሬሽን) እና ለትራፊክእጀባ ሞተር{YAMAHA) መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን


ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2018

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሠራዊት ቀለብ(ሬሽን) እና ለትራፊክእጀባ ሞተር{YAMAHA) መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ሎት(Lot 1) የሠራዊት ቀለብ(ሬሽን)

ሎት(Lot 2)ትራፊክ እጀባ ሞተር YAMAHA(መለዋወጫ ዕቃ)

 

በዚሁ መሰረት-

1. የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(Tin)ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ትችል

2. አግባብ ካለው መንግስት ተቋም የታደስ ብቃት ማረጋገጫ ሴርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና ተጨማሪ ታከስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

3. የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለሠራዊት ቀለብ(ሬሽን) እና ለትራፊክ እጀባ ሞተር ያማሃ YAMAHA መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች ከአሰሪና ከሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ጋር ህጋዊ ውል ገብቶው በሥራ ወቅት ከአሰሪ መስሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መስሪያ ቤት ማንኛውም ዓይነት የሥራ እፈፃፀም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሥራ ተጫራቾች በጨረታ ሠነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም።

4. ተጫራቾች ለውድድር ያቀረቡትን ብቃት(ቴከኒክ) መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና(ኦሪጅናል) ስጠየቅ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው።ይህ ተጣርተው ኮፒው ከዋናው ጋር ተመሳከሮ ትከከለኛ ካልሆነ ተጫራቹ ከውድድርውጭ ይሆናል።

5. አንድ ተጫራች ከአንድ ሠነድ በላይ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም።

6. የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሎት (Lot) 1 (100,000) አንድ መቶ ሺህ ብር በባንከ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም የክፈያ ማስያዣ(CPO) ከማረጋገጫ ሠነድ ጋር ማቅረብ ሚችል/ትችል፤

7. የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሎት(Lot) 2 (100,000) እንድ መቶ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም የከፍያ ማስያዣ(CPO) ከማረጋገጫ ሠነድ ጋር ማቅረብ ሚችል/ትችል፤

8. ተጫራቾች በመመሪያ መሠረት ህጋዊ ፍቃዳቸውና ተ.ዕ.ታ(VAT)የተመዘገበበት ሰርተፍኬት ታከስ ክሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአሥር(10)ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር ለሎት (Lot 1) 200(ሁለት መቶ ብር ለሎት(Lot 2) 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 40 በመከፈል ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ።

9. የጨረታው ሠነድ ተጫራቾች በመመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ(BD BOND) ፋይናንሻል አንድ ኦሪጅናል አንድ ኮፒ ቴኪኒካል አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ሠነዱ በተለያየ በፖስታና ኢንቨሎፒ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በመጨመር በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ህጋዊ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ(11ኛው)ቀን ከጠዋቱ 4፡00-4፡30 በተዘጋጀው ሳጥን በማስገባት 4፡30 ይታሸጋል።

 

10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ የዛኑለት 5፡00 ላይይከፈታል። ተጫራቶች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት እያስተጓጉልም(አያግደውም)።

11. የጨረታው መዝግያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገላፀው ቦታና ሠዓት ይሆናል።

12. ገዥ መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን

Save Tender