Tender Detail

Tender Details

  • Company የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት
  • Address ሁርሶ ከተማ : ሶማሌ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0975299904
  • Website
  • Deadline23 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-09-23 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Water Pipes And Fittings , Stationery Materials , Cloth And Shoes

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የሚገኘው ለአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የሚገኙ ዕቃዎች በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና እገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል።

የአጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/ ሐምሌ 01/2017

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የሚገኘው ለአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የሚገኙ ዕቃዎች በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና እገልግሎት ማግኘት

 ስለሆነም ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የዕቃ እና የአገልግሎት ዓይነቶች በየምድብ በተሰጠው የጨረታ ማስከበሪያ ለሁሉም ቁጥሮች 112,000.00 (እንድ መቶ አስራ ሁሰት ሺህ ብር ብቻ) ለተናጠል ጥቅሎች ደግሞ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሰረት ማስያዣው በጥሬ ገንዘብ (በC.P.O) እና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

ተ/ቁ

የዕቃው ዝርዝር

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

1

ጫማና ጨርቃ ጨርቅ ነክ

10,000

2

የት/ት መርጃ ዕቃዎች

12,000

3

የፅህፈት መሳሪያ

20,000

4

የዕዳት ዕቃዎች

30,000

5

የሰፈር ጥገና የቧንቧ እቃዎች

40,000

ስለሆነም ከላይ የስጠቀሱ ዝርዝር ዕቃዎችን ለማቅረብ መወዳደር የምትፈልጉ አቅራቢ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ በሙሉ ሠነዱን በመግዛት እንድትጫረቱ ማሰልጠኞችን በደስታ ይጋበዛል፡፡

  • የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የቫት ምስከር ወረቀት ቲን ነምበር እና የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ኮፒውን ማቅረብ የሚችል፡፡
  • በኢፌዴሪ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ-ገፅ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  • አነስተኛና ጥቃቅን ካደራጃቸው ማህበር ደብዳቤ እና ስልክ ቁጥር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ እና
  • በማጭበርበር ወንጀል ያልተከሰሱና በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ፈርማና ማህተም የተደረገበት ከ1 ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው:
  • ባሸነፉበት ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችሉ እና ማሰልጠኛው በሚያቀርበው ናሙና መሰረት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ሰነዱን በድሬዳዋ ነምፔር ዋን አካባቢ በሚገኘው መኮንኖች ከበብ በስራ ሰዓት የማይመለስ 100 ብር በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡
  • ጨረታው ጳጉሜ 3/2017 ዓ/ም እስከ መስከረም 13/01/2018 ዓ/ም ማከሰኞ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ከፍት ሆኖ ይቆያል በዚያኑ ቀን 4:15 ሰዓት ይዘጋል፡፡
  • ጨረታው በድሬዳዋ ነምፔር ዋን እካባቢ በሚገኘው መኮንኖች ከበብ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ13/01/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ላይ ይከፈታል፡፡
  • የተያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለእሸናፊም ሆነ ለተሸናፊ ከእሽናፊ ድርጅቶች ጋር ውል ከታሠረ በኋላ ተመላሽ ይሆናል፡፡
  • አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርትና የጉልበት ሠራተኞች ሁርሶ በሚገኘው አጭር ኮርስ አጩ መኮንን
  • ማሰልጠኛ ት/ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ለተጨማሪ መረጃ፣ በመ/ቤቱ ቀጥታ መስመር በስልክ ቁጥር 0911044021 /0975299904 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሁርሶ የአጭር ኮርስ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ት/ቤት ሁርሶ

Save Tender