Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጨፌ ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት ለ 2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃሎት 2፤የፅዳት እቃ.ሎት 3፣የደንብ ልብሲሎት 41የስፖርት እቃሎት 5፤ የኤሌትሮኒክስ ዕቃ, ሎት 6፤ ህትመት ሎት 7፤ ጥገና, ሎት 81 የደንብ ልብስ ስፌት, ሎት 9፣ የላብራቶሪ እቃ ሎት 10፤ ቋሚ የቢሮ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጨፌ ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት


ጨረታ ቁጥር 001/2018

በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጨፌ ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት ለ 2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃሎት 2፤የፅዳት እቃ.ሎት 3፣የደንብ ልብሲሎት 41የስፖርት እቃሎት 5፤ የኤሌትሮኒክስ ዕቃ, ሎት 6፤ ህትመት ሎት 7፤ ጥገና, ሎት 81 የደንብ ልብስ ስፌት, ሎት 9፣ የላብራቶሪ እቃ ሎት 10፤ ቋሚ የቢሮ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ጨረታውን ለመሰታፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብርለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የምችሉ፡፡

2. በገንዘብና እኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ማቅረብ አለባቸው::

ሎት ቁጥር

ሎት ዝርዝር

የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር

ሎት፣1

አላቂ የቢሮ

2000

ሎት፣2

የፅዳት እቃ እና የህከምና እቃ

3000

ሎት፣3

የደንብልብስ

1000

ሎት፣4

የስፖርት እቃ

2000

ሎት፣5

የኤሌትሮኒከስ እቃ

5000

ሎት፣6

ህትመት

1000

ሎት፣7

ጥገና

2000

ሎት፣8

የደንብ ልብስ ስፌት

2000

ሎት፣9

የላብራቶሪ እቃ

3000

ሎት፣10

ቋሚ የቢሮ እቃ

5000

 

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮሎቶችን የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 03 መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

 

8. ጨረታው በ10ኛ ቀን ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራቀን ካልሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን በተሰጠው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9, ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበቸዋል፡፡

10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ለሚቀርብላቸው ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ እቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፍኬሽን መሰረት መቅረብ አለባቸው፡፡

11, የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

12. መ/ቤቱ ለጨረታው ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13, መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ቦሌ ከ/ከተማ ወረዳ 12 ጨፌ ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው ሳሪስ አቦ ወደ ማሪያም ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ ሪፌንቲ አደባባይ ከአውዚልየም ት/ቤት 200 ሜትር ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118886086/0118889822

በአዲስ አበባ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጨፌ ቡልቡላ የመ/ደ/ት/ቤት

Save Tender