Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Police Commission (የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን)
  • Address የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አ/አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ ላንቻ አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913 108 990
  • Websitehttps://oromiapolice.gov.et/am/
  • Deadline24 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% ሆኖ የሚያስዙት የጨረታ ዋስትና ከ500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር ብቻ
  • opening date2025-09-24 00:00:00
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Vehicle Battery , Vehicle Spare Parts

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ማስዋቢያ እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎች እና የመኪና መለዋዋጫ ዕቃዎች ለመግዛት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Oromia Police Commission (የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- ግ/ጨ/01/2018 የበጀት ዓመት

 

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ማስዋቢያ እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎች እና የመኪና መለዋዋጫ ዕቃዎች ለመግዛት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የሚገዟቸዉ ከዚህ በታች ቀርቦዋል፡-

በዚሁ መሰረት የግዥው አይነት፡-

ሎት አንድ፡- የመኪና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣

ሎት ሁለት:- የተለያዩ የመኪና ባትሪዎች፣

ሎት ሶስት፡- የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣

በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ስለመክፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን እና ማስረጃውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% ሆኖ የሚያስዙት የጨረታ ዋስትና ከ500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በየሎቱ ለየብቻ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል፡፡
  6. የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 (አስራ አምስት) ቀናት ከፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. አሸናፍ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎችን በራሱ ወጪ የማጎጎዣ፣ መጫኛ እና ማውረጃ ወጪዎችን ሸፍነው በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የመወዳደሪያ ሰነድ ሲያዘጋጅ ቫትን ጨምሮ ማንኛውንም ወጭን ጨምሮ ማዘጋጀት አለበት፣ ይህ ካልሆነ ግን በተጫራቹ ተሞልቶ የሚቀርብ ዋጋ ማንኛውንም ወጪ አካቶ እንደተሞላ ተደርጎ ይቆጠራል፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀነ ገደብ በ14/01/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ14/01/2018 ዓ.ም በግዥ መምሪያ ቢሮ ውስጥ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  11. የኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የተሻላ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አ/አባበ ክ/ከተማ ቂርቆስ ላንቻ አከባቢ

ለተጨማሪ መረጃ እና ማብራሪያ፡- 0913108990 ወይም 0996054778 መደወል ይችላሉ፡፡

 

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

 

Save Tender