ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የከርሰ ምድር ውሃ ለማስቆፈር ከአዲስ አበባ ውሃና ፋሳሽ ባለስልጣን ፈቃድ ያገኘ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮውን ማከናወን ከሚችሉ ተቋማት አገልግሎቱን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Hope Enterprise University College (ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ)
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው።
ጉድጓድ በመሆኑም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የከርሰ ምድር ውሃ ለማስቆፈር ከአዲስ አበባ ውሃና ፋሳሽ ባለስልጣን ፈቃድ ያገኘ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮውን ማከናወን ከሚችሉ ተቋማት አገልግሎቱን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ይህን አገልግሎት የምትሰጡ ተቋማት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ3 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅታችን የፋይናንስ ቢሮ ቁጥር C-116 በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን መግዛት እና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማማላት ያለባቸው መሆኑን እናሳውቃለን።
አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡ 09-74-17-66-00/
011-8-32-60-05
