Tender Detail

Tender Details

  • Company REACH Ethiopia (ሪች ኢትዮጵያ)
  • Address WelloSefer K-12 Building,Ethio China Street, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: - - - - - -
  • Websitehttps://reachet.org.et/
  • Deadline22 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-18 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials

ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ የተለያዩ የህትመት ስራዎችን ለማሰራት በህትመት ስራ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል መዋዋል ይፈልጋል::

REACH Ethiopia (ሪች ኢትዮጵያ)


                                                                      የጨረታ ማስታወቂያ 

ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ የተለያዩ የህትመት ስራዎችን ለማሰራት በህትመት ስራ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል መዋዋል ይፈልጋል:: ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ የቫት ተመዝጋቢ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣ ግብረሰናይ ድርጅት(NGO) ነክ የህትመት ስራዎችን በመስራት ልምድ ያለችሁ እና የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችሉ፣ ዘመናዊ የህትመት ማሽነሪዎችን የሚትጠቀሙ፣ ልምድ ያላቸው ባልሙያዎች እና በቂ የሰው ሃይል ያላችሁ ድርጅቶች ወሎሰፈር በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን:: 

አድራሻ፡- ወሎሰፈር ከINSA ፊት ለፊት ኬቲ- 12 ህንፃ 5ኛ ፎቅ የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን መስከረም 8,2018 ዓ.ም (September 18, 2025) በስራ ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን፡ 

ጨረታው መስከረም 12,2018 ዓ.ም (September 22, 2025) 8፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል:: ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

Save Tender