Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline03 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-03 00:00:00
  • Categories Finance

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት


የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

 የጨረታ ማስታወቂያ

1. ሳምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 985

2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 25,153,150,000

3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም

4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

የሰነዱ ዓይነት

የሰነዱ አይነት

የገንዘቡ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

የ 28 ቀን

503,060,000

መስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም

የ 91 ቀን

7,545,950,000

ህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም

የ 182 ቀን

10,061,260,000

የካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም

የ 364 ቀን

7,042,880,000

ነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም

 

5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡

6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡

7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከከፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡

8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት

9. የጨረታ ውጤት ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ይገለጻል፡፡

10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታከስ ነጻ ነው፡፡

11.ተጨማሪ መረጃ ከከፍያና የሂሳብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

Save Tender