በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ-04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ-04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ/የመጀ/ደ/ት/ቤት
የመጀመሪያ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታው መለያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ-04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የግዥው አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ |
5,000.00 |
|
ሎት 2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች ልዩልዩ መሳሪያዎች |
|
|
ሎት 3 |
የህትመት ስራዎች |
|
|
ሎት 4 |
አላቂ የህከምና እቃዎች |
|
|
ሎት 5 |
የትምህርት እቃዎች |
|
|
ሎት 6 |
የጽዳት እቃዎች |
|
|
ሎት 7 |
ቋሚ የፕላንት ማሽነሪ እቃዎች |
|
|
ሎት8 |
ቋሚ እቃዎች |
|
|
ሎት9 |
ለህንፃ ቁሳቁስ ተገጣጣሚዎችና የቢሮ እቃዎች የጥገና ስራ እቃዎች |
2,000.00 |
|
ሎት10 |
ለማሽነሪ ጥገናዎች |
|
|
ሎት11 |
ደረቅ ምግብና ለስላሳ መጠጦች |
1000.00 |
|
ሎት12 |
የሰው ትራንስፖርትና የጭነት |
1,500.00 |
|
ሎት13 |
መሰረተ ልማት ስራዎች ጥገና ስራ |
10,000.00 |
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ከፍለው ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
2. በመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በእቃ አቅራቢነት የተመዘገበ እና ያልታገዱ::
3. በተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡ ግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያላቸው::
4. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ በሎት 200
5. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃችሁ ከተደራጃችሁበት ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ እንዲሁም ሰነዱን ለመውሰድ ደብዳቤ ማምጣት ይጠበቅባችኋል እንዲሁም አምራች ከሆናችሁ ወይም የምታቀርቡት እቃ ላይ እሴት ከጨመራቹ እና የጥገና ስራዎች ላይነው የምትስተናገዱት ከዛ ውጭ እንደሌላው ነጋዴ ነው የምትስተናገዱት
7. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ከ1-8 ሎት የተዘረዘሩ እቃዎች በጥቅል 5000.00 (አምስት ሺ ብር) የቀሩት በሎት በሰንጠረዥ ባስቀመጥነው መሰረት ማስያዝ ይኖርባችኋል::
8. የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጅናሉን በመለየት በታሸገ ኢንቨሎፕ በተለያየ ፖስታ አሽገው /CPO/ደግሞ ኦርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖርባችኋል
9. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን እቃ የጠቅላላ ዋጋ 10% ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ አለበት
10. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ታትሞ ከወጣበት ቀን ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ 2፡30 እስከ 10፡30 አየር ጤና ት/ቤት በስተጀርባ ቤተሰብ አካዳሚ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ አዲስ በተሰራጩ የቡርቃ ቡሩሩ ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ግዢ ከፍል ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ ጨረታው በ11 ቀን 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል በዓል ካልሆነ በማግስቱ ይሆናል፡፡
ትምህርት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ 0941746467
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ-04 ቡሩሩ ቅ/አ/አ የመጀ/ደ/ት/ቤት
