Tender Detail

Tender Details

  • Company በምዕራብ ሸዋ ዞን የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address የከተማውም ርቀት ከአዲስ አበባ - ጎጆ 115 ኪ.ሜ ምዕራብ ሸዋ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912-20-81-99
  • Website
  • Deadline18 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • opening date2025-09-19 00:00:00
  • Categories Equipment And Accessories , Materials , Office Equipment

የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በምዕራብ ሸዋ ዞን የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ለ1ኛ ጊዜ የወጣ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

 

የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1ኛ. ሕጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣ የ2017 ዓ.ም የስራ ግብር የከፈሉ እና የ2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።

2ኛ. ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችሉ፡፡

3ኛ. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በጀልዱ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን በመክፈል ከጀልዱ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

4ኛ. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5ኛ. ጨረታው በማስታወቂያ በወጣበት በ15ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 11፡30 ተዘግቶ በ16ኛው ቀን በ3፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።

6ኛ. ዕቃው የሚቀርበው መ/ቤቱ የሚገኝበት አካባቢ ሲሆን አካባቢውም ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ ጎጆ ከተማ 01 የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዕቃ ክፍል ይሆናል። የከተማውም ርቀት ከአዲስ አበባ - ጎጆ 115 ኪ.ሜ ነው።

7ኛ. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ዕቃዎቹን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-238-00-04 /0912-20-81-99 ጀልዱ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ሰራተኛ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በምዕራብ ሸዋ ዞን የጀልዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender