Tender Detail

Tender Details

  • Company ኪቢሽ ኮንስትራክሽን
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251910411119
  • Website
  • Deadline04 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • opening date2025-09-05 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Construction Materials And Raw Materials

ድርጅታችን ኪቢሽ ኮንስትራክሽን በተለያዩ ፕሮጀክቶች ያሉ የአስፓልት ሬንጅ በርሜሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኪቢሽ ኮንስትራክሽን


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ኪቢሽ ኮንስትራክሽን በተለያዩ ፕሮጀክቶች ያሉ የአስፓልት ሬንጅ በርሜሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. ቡልቡላ አላጌ ከአዲስ አበባ (185 ኪ.ሜ)

 

ተ.ቁ

የበርሜል አይነት

መለኪያ

ብዛት

የሚገኙበት ፕሮጀክት

1.

60/70

ቁጥር

7497

 

ቡልቡላ አላጌ መንገድ ስራ ፕሮጀክት

2.

80/100

ቁጥር

1428

3.

MC-30

ቁጥር

1498

4.

የዘይት

ቁጥር

120

                                         ድምር

10,543

 

 

2. ሚዛን ቴፒ (ግዝ መሬት ከዩኒቨርሲቲው 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል)

 

ተ.ቁ

የበርሜል አይነት

መለኪያ

ብዛት

የሚገኙበት ፕሮጀክት

1.

60/70

ቁጥር

867

ሚዛን ቴፒ (ግዝ መሬት) ከዩንቨርሲቲው 35 ኪሎ ሜትር ርቀት

2.

80/100

ቁጥር

80

                                         ድምር

947

 

ማሳሰቢያ

  1. የበርሜሎችን ሁኔታ በቦታው በመገኘት ማየት የሚቻል ሲሆን ዝርዝሩን የያዘ የጨረታ ሰነድ በዋናው መስሪያ ቤት መውሰድ ይቻላል።
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሠነድ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ በማስያዝ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከ ነሀሴ/19 ቀን እሰከ ነሀሴ/29 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው ነሀሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ይከፈታል።
  4. ጨረታውን ሲጫረቱ የሚጫረቱበትን ቦታ ለይተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. አሸናፊ ከተገለፀበት ተጫራች የጨረታው ውጤት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) የስራ ቀናት ውስጥ ቀሪ ክፍያቸውን ከፍለው ንብረቱን ያነሳሉ። ንብረቱን ማንሳት ካልቻሉ በዋስትና ያስያዙትን ገንዘብ ገቢ ተደርጎ ጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል።
  6. የአሸናፊ ተጫራቾች ዝርዝር በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ሌሎች ተጫራቾች ያስያዙትን ገንዘብ የከፈሉበትን ኦርጅናል ደረሰኝ በማቅረብ ተመላሽ ማድረግ ይችላሉ።
  7. ድርጅቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. የበርሜሉ መጠን ከተጠቀሰው ቁጥር ሊያንስ ወይም ሊበዛ ይችላል፤ በመጨረሻ ቀን በተገኘው ነጠላ ቁጥር ይፈፀማል።

ለበለጠ መረጃ Tel- 011-4-70-19-54 ወይም 09-12-21-83-79 ይደውሉ።

 

Save Tender