በጉ/ክ/ከ/ወ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያየ፣ 1. የደንብ ልብስ ጨርቆች፣ 2 የደንብ ልብስ ስፌት፣ 3. የተለያዩ የጽዳት እቃዎች ፣4. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ 5. የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች 6. የእጅ መሳሪያዎች፣ 7. የህትመት ውጤቶች አገልግሎት 8. ፈርኒቸሮች 9. ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 10. የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች፣ 11. የቤት ውስጥ ቁሳቁስን እቃዎች፣12. ትሮኒክስ እቃዎችና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና 13. የህክምና እቃዎችን 14. የመድሀኒት 15. የላቦራቶሪ ኤጀንትን 16. ፓርተሽን/የቢሮ ጥገና ሥራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በጉ/ክ/ከ/ወ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
ጉ/ሜ/ጤ/ጣ/001/2018
በጉ/ክ/ከ/ወ/04 የጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያየ፣ 1. የደንብ ልብስ ጨርቆች፣ 2 የደንብ ልብስ ስፌት፣ 3. የተለያዩ የጽዳት እቃዎች ፣4. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ 5. የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች 6. የእጅ መሳሪያዎች፣ 7. የህትመት ውጤቶች አገልግሎት 8. ፈርኒቸሮች 9. ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 10. የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች፣ 11. የቤት ውስጥ ቁሳቁስን እቃዎች፣12. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና 13. የህክምና እቃዎችን 14. የመድሀኒት 15. የላቦራቶሪ ኤጀንትን 16. ፓርተሽን/የቢሮ ጥገና ሥራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-
1. ከሚገዛው እቃ/አገልግሎት/ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN No. ማቅረብ የሚችሉ
2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልጽ የምዝገባ የምስክር ወቀት /በዌብሳይት የተመዘገቡ ተጫራቾች ከዌብሳይት ላይ ፕሪንት አድርገው ማቅረብ
3. ተጫራቾች በየዘርፉ የተወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ከ5ዐ ሽህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ተመዝጋቢ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/የሚወዳደሩበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ የሎት 1፣10,000.00 ብር ሎት 2 10,000.00 ብር ሎት 3 10,000.00 ብርሎት 4 10,000.00 ብር ሎት 5 10,000.00 ብር ሎት 6 5000.00 ሎት 7 10,000.00 ብር ሎት 8 10,000.00 ብር ሎት 9 10,000.00 ብር ሎት 10. 5,000.00 ሎት 11. 5,000.00 ብር ሎት 12. 10,000.00 ብር ሎት 13፣ 20,000.00 ብር የሎት 14. 20,000.00 ሎት 15 20,000.00 ብር ሎት 16. 20,000.00 ብር በጤና ጣቢያው ስም በተዘጋጀው የክፍያ ትእዛዝ (CPO) ማስያዝ የሚገባቸው ሲሆን ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን (CPO) ዋናውን ወይም ገንዘብ የከፈሉበትን ደረሰኝ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚገባቸው ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ያላስያዘ ተጫራች ከውድድሩ ውጭ ይሆናል፡፡
5. ተቋማችን የሚገዛቸውን የአገልግሎት /የእቃዎች አይነት ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን በየሎቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስርተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 በመክፈል 4ኛ ፎቅ ቁጥር 401 መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይበመሙላት በአንድ ወጥ በታሸገ ፖስታ ኦርጅናልና ኮፒ በዚሁ አገልግሎት ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ቫትን ያላካተተ፣ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም አድርጎ የማያቀርብ ስርዝ ድልዝ ያደረገ እና አማራጭ ጨረታ የተጠቀመ ተጫራቾች ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ ጥራት በተመረጠው ናሙና ጥራት መሠረት ማቅረብ አለባቸው፡፡
8. የጨረታው ሣጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በአስራ አንደኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም ጨረታው በግልጽ ይከፈታል፡፡
9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ጨርቆች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ የእጅ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህከምና እቃዎች የህትመት ውጤቶች አገልግሎትን ጥራት ለመለየት የሚያስችልና ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት 4ኛ ፎቆ ቢሮ ቁጥር 401 በሚገኘው ግዥ ከፍል ናሙና ገቢ ማድርግ አለባቸው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ/ተጫራች ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
10. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን እቃ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ጤና ጣቢያ እቃ ግምጃ ቤት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
11. መ/ቤቱ እንደአስፈላጊነቱ ከውል በፊት 20% /ሃያ ከመቶ ጨምሮ ወይም 20% ቀንሶ እና 25% ጨምሮ መግዛት ይችላል፡፡
12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ ፡- የጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች ባመረቱትና እሴት በጨመሩበት ቦታ ይሳተፋሉ፡፡
አድራሻ ጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ ኮሪያ ዘማቾች በስተቀኝ 100 ሜትር ገባ ብሎ 0116680700
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጉቶ ሜዳ ጤና ጣቢያ
