በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቴክኒክ መገጣጠምያ ዕቃዎች (fiting) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቴክኒክ መገጣጠምያ ዕቃዎች (fiting) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሰለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
- በዘርፉ የታደስ ሀጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
- በአቅራቢ ስም ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን የሚገልፅ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባዋል።
- ተጫራቾች የጨረታው ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት 15/ ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል 9 ቁጥር ገቢዎች ዳይሬክቶሬት ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- የግዥ መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) እና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ /በፖስታ/ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ባዘጋጀነዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ ልክ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ይከፈታል። ነገር ግን ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 1% ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው።
- የሚገዙ ዕቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
- ዊዝ ሆልድ ታክስ ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆነ።
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ድርጅታችን ድረስ ማቅረብ የሚችል።
- የጨረታ ሣጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ሰልክ ቁጥር 0113-381383/ 0942708556 ደውለው ይጠይቁ።
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
