Tender Detail

Tender Details

  • Company ማሕበር ልምዓት ትግራይ ሕድሞና ታወር
  • Address ትግራይ ክልል, Phone: 251911-362095
  • Website
  • Deadline29 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security50,000
  • opening date2025-08-29 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services

ድርጅታችን ማሕበር ልምዓት ትግራይ ሕድሞና ታወር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ

ማሕበር ልምዓት ትግራይ ሕድሞና ታወር


                                                                                   የጨረታ ማስታወቂያ 

ድርጅታችን ማሕበር ልምዓት ትግራይ ሕድሞና ታወር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ። ስለሆነም ጨረታውን መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከትግራይ ልማት ማህበር ህድሞና ታወር ቢሮ ቁጥር 10 የማይመለስ ብር 100.00 /መቶ ብር/ በመውሰድ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ንብረቶቹ ባሉበት ቦታ በአካል ተገኝተው ህድሞና ታወር ቦሌ መድሃኒአለም ቤ/ክርስቲያን ከኦሮሚያ ህንፃ አጠገብ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን:: ጨረታው በ23-ነሀሴ-2017 ተዘግቶ በ26-ነሀሴ-2017 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ::ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00/ ሃምሳ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251911-362095 +251-972-99-99-98

Save Tender