Tender Detail

Tender Details

  • Company Tayitu Cultural & Educational Center (ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከል)
  • Address ምኒሊክ አደባባይ አጠገብ በቀድሞው አራዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Websitehttps://www.tayitu.org/
  • Deadline25 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-25 00:00:00
  • Categories Safety And Security , Personal Protective Safety Equipment

ጣይቱ የትምህርትና የባሕል ማዕከል የእድሳት ስራው በተጠናቀቀው የቢትወደድ ኃ/ጊዮርጊስ ሚካዔል (የቀድሞው አራዳ ወረዳ ፍርድ) ውስጥ ለሚገኘው ታሪካዊ ቤት የእሳት አደጋ ማጥፊያ መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Tayitu Cultural & Educational Center (ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከል)


 

የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ጣይቱ የትምህርትና የባሕል ማዕከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተቋም መንግስት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጄንሲ ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት የተሰጠው ነው። ድርጅቱ የእድሳት ስራው በተጠናቀቀው የቢትወደድ ኃ/ጊዮርጊስ ሚካዔል (የቀድሞው አራዳ ወረዳ ፍርድ) ውስጥ ለሚገኘው ታሪካዊ ቤት የእሳት አደጋ ማጥፊያ መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዘርፉ የተሰማራችሁና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት አስተዳደር የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የወሰዳችሁ ድርጅቶች ምኒሊክ አደባባይ አጠገብ በቀድሞው አራዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የማዕከሉ ጽ/ቤት የዋጋ ዝርዝራችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ለድርጅቱ ጽ/ቤት ገቢ እንድታደርጉ እናስታውቃለን፡፡

 

ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከል

 

Save Tender