Tender Detail

Tender Details


በለሚ ኩራ ከ/ከተማ አስተዳደር ኢትዮቻይና ወዳጅነት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ/ም በጀት አመት የበኛ ዙር ጥቅል ጨረታ ግዢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

ኢትዮቻይና ወዳጅነት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በለሚ ኩራ ከ/ከተማ አስተዳደር ኢትዮቻይና ወዳጅነት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ/ም በጀት አመት የበኛ ዙር ጥቅል ጨረታ ግዢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ የሎት ዝርዝር፡- ሎት1፡ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት2 የፅዳት እቃዎች፤ ሎት3 የደንብ ልብስ፣ ሎት 4 የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች ፣ ሎት5 የፈርኒቸር እቃዎች፣ ሎት6 የአስፖርት እቃዎች እና ሎትን የህከምና መገልገያዎች ናቸው፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

1. ህጋዊ የሆነና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡ እንዲሁም የተጨማሪ እስት ታከስ እና የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

2. ተወዳዳሪው የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡

3. ተጫራቹ የንግድ ሰርተፍኬት ከግብር ሰብሳቢ ከፍል የተሰጠውን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ 1% ተደርጎ የተሰላ ብር ለሎት1 =35000፣ ለሎት2=35000 ለሎት 3 =35000 ፣ለሎት4 =40000 ፣ለሎት 5= 40000፣ ፣ለሎት 6= 30000 እና ሎት 7= 500 ብርህጋዊነቱ ከታወቀ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) እንደሚወዳደሩበት ሎት ብዛት አንድ ላይም ሆነ ለየብቻ ማሰራት ይችላሉ ፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይየስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ኢትዮቻይና ወዳጅነት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስና ግዢ ከፍል ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ፡፡

6. ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን ማስረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

7. ጨረታው በወጣበት በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ይታሸጋል የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚመጡ ማናቸውንም የተጫራቾች ማስረጃ የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ11ኛው ቀን ላይ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።

9. የጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከት/ቤቱ ጋርየግዢ ውል ስምምነት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

10. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም ሌሎች አማራጮችን ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃዎች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳንፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

12. ለተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት የተደራጁ ተጫራቾች ህጋዊ ማስረጃ ካደራጃቸው ተቋም የትብብር ደብዳቤ ኦሪጅናል በማምጣት ያለክፍያ ይሰጣቸዋል፡፡

13. ለአንስተኛና ጥቃቅን ተጫራቾች 3% ልዩ አስተያየት ይደረግላቸዋል፡፡ ነገርግን የእቃውን 35% ወይም ከዚያ በላይ ከአገር ውስጥ የታከለ እሴት መሆኑን የሚያስረዳ በተመለከተ በአዲተር የተረጋገጠ ማስረጃ ማቅረብ አለበት::

አድራሻ፡- ለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 05 ሰሚትኮንዶሚኒየም ውስጥ ሁለተኛ በር ገባ ብሎ ለበለጠ መረጃ በስልክቁጥር 0116 67 76 54 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በስሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ኢትዮቻይና ወዳጅነት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender