Tender Detail

Tender Details

  • Company የሐረሪ ትምህርት ቢሮ
  • Address ሐረር:ኢትዮጲያ, Phone: 0910873399
  • Website
  • Deadline03 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-09-03 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮምኛ እና በአማረኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት (ከጠኛ እስከ 8ኛ ከፍል) መፅሐፍት የህትመት ግዢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ለሚያሟሉ የህትመት ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

የሐረሪ ትምህርት ቢሮ


የጨረታ ማስታወቂያ

የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮምኛ እና በአማረኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት (ከጠኛ እስከ 8ኛ ከፍል) መፅሐፍት የህትመት ግዢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ለሚያሟሉ የህትመት ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1) በዘርፉ ህጋዊ ለ2018 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

2) የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

3) የግብር መከፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢነት ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

4) በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል እና ታከስ ክሊራንስ የ2017 ዓ.ም ማቅረብ የሚችል።

5) ተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በሐረሪ ትምህርት ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

6) ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 2% (ሁለት ፐርሰንት) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋርአያይዞ ማቅረብ አለባቸው።

7) ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 4፡00 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋቸው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው በ16 ቀን 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል በዚያው እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ግን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

8) ቢሮው ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9) የመጸሐፍቶቹ ዋጋ ሲሞላ የማጓጓዣ ትራንስፖርት እና ማስጫኛ እና ማውረጃ ዋጋ አብሮት መካተት አለበት

10) የመጸሐፍቶቹ ርክክብ የሐረሪ ትምህርት ቢሮ ንብረት ከፍል ይሆናል፡፡

11) የመጸሐፍቶቹ ህትመት ለማከናወን በዝርዝር መግለጫው ላይ ያለው የገጽ ብዛት እና የሶፍት ኮፒ ጋር ልዩነት ቢገጥም አሸናፊው ድርጅት ከቢሮው ጋር በመደራደር ይፈታል፡፡

12) የመጸሐፍቶቹ ህትመት ሙሉ ቀለም ሲሆን የሽፋን ቀለም እንደ አስፈላጊነቱ ቢሮው በሚያሳውቀው ይሆናል፡፡

 

ስተጨማሪ መረጃ፦ በስልከ ቁጥር 0910873399//0911705881

መደወል ይችሳሱ፡፡

የሐረሪ ትምህርት ቢሮ

Save Tender