ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ ሶላር ፓናሎችን (Solar Panels) እና Power Saver (Inventers with Batteries) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
REACH Ethiopia (ሪች ኢትዮጵያ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ ሶላር ፓናሎችን (Solar Panels) እና Power Saver (Inventers with Batteries) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ የቫት ተመዝጋቢ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች ወሎሰፈር በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አድራሻ፡-
ወሎሰፈር ከINSA ፊት ለፊት ኬቲ- 12 ህንፃ 5ኛ ፎቅ
የጨረታ ማስገቢያ እና መክፈቻ ቀን፡
የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን ነሐሴ 20,2017 ዓ.ም (August 26, 2025) በስራ ሰዓት ጨረታው 23,2017 ዓ.ም (August 29, 2025) 8:00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።
