በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1-ቅድመ-አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 003/2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለማሰራት ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1 ቅድመ - አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1-ቅድመ-አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 003/2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለማሰራት እንፈልጋለን። እነሱም፡-
ሎት 1 - የተለየያዩ ጥገናዎች CPO 20,000
- ለማሰራት ስለምንፈልግ ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ፤ ተጨማሪ ወረቀት ለኢትዮጵያ ገቢዎች ባለስልጣን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ እንዲሁም በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር ወይም ተጨማሪ ወረቀት በዕቃ አቅራቢዎች የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በማይመለሰ ብር አንድ መቶ ብር (100) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዳግማዊ ብርሃን ቁ 1 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 35 ድረስ በመምጣት ሰነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና ከላይ በተዘረዘረው መሰረት በአጠቃላይ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ የተመሰከረለት ክፍያ (ሲፒኦ) እንድታሲዙ እና የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባችኋል።
- ጨረታው የሚዘጋጀው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው።
- ት/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት ሙሉ የአንዱ ዋጋ ያልሞላ በጨረታው ላይ የማናወዳድር መሆኑን እንገልፃለን።
በእ/ከ/ክ/ከ/ የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1 ቅድመ-አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት
ስልክ ቁጥር:- 011-2-13-20-37 / 011-2-30-30-36 / 09-34-68-01-89
አድራሻ፡- መሳለሚያ የቀድሞ 11 ቁጥር ማዞሪያ ከአውቶቡሰ ተራ 100 ሜትር ገባ ብሎ
Telegram:- DAGMAWI BERHAN NO.1 PERY-PRIMERY AND PRIMARY SCHOOL PURCHASE የእቃ ዝርዝር ይገኛል።
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1-ቅድመ-አንደኛ አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት
