Tender Detail

Tender Details


ዩኒየናችን መቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች ህ/ስራ ዩኒየን በባቱ ከተማ የሚገኘውን የአትክልት ፍራፍሬ ማቀዝቀዣ መጋዘን Supply Installation, Testing & Commissioning for Cold room Work (አቅርቦት፣ ተከላ፣ ሙከራ እና ኮሚሸን) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

መቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች ህ/ስራ ዩኒየን


2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

 

ዩኒየናችን መቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች ህ/ስራ ዩኒየን የማቀዝቀዣ መጋዘን ማስፋፊያ ፕሮጀክት ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ እንዲታወጅ እንጠይቃለን፡፡

የፕሮጀክት ስም- Supply Installation Testing & Commissioning for Cold room Work (የአትክልት ማቀዝቃዣ አቅርቦት ተከላ፣ ሙከራ እና ኮሚሸን) & የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች ህብረት ስራ ዩኒየን በባቱ ከተማ የሚገኘውን የአትክልት ፍራፍሬ ማቀዝቀዣ መጋዘን Supply Installation, Testing & Commissioning for Cold room Work (አቅርቦት፣ ተከላ፣ ሙከራ እና ኮሚሸን) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የጨረታ ሂደት፡- ሀገር አቀፍ ተወዳዳሪ ጨረታ (National Bid)

ለእጩዎች ዋና መስፈርቶች፡-

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ ወይም የምዝገባ ሰርተፍኬት
  • TIN የምስክር ወረቀት
  • የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • ከመንግስት ግብር ዕዳ ነጻ መሆኑን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
  • በሕዝብ ግዥ ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ የምዝገባ የምስክር ወረቀት /የጨረታ ማስከበሪያ፡ 50,000.00 (ሀምሳ ሺ ብር) በCPO በዩኒየኑ ሒሳብ ቁጥር፡ 1000041208434 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ መደረግ አለበት።

ፕሮጀክቱን ሰርቶ የማስረከቢያ ጊዜ፡ 90 ቀናት።

የጨረታ ሰነዶች ቋንቋ እንግሊዝኛ

የጨረታ አቅርቦት፡-

  • ተጫራቾች የጨረታውን አንድ ኦርጅናል “ORIGINAL” እና አንድ ቅጂ ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ የድርጅቱ ማህተም ያለበት ማዘጋጀት አለባቸው።
  • የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ጨረታ ሰነዱ በሁለት የተለያዩ ፖስታዎች (ኦሪጅናል እና ኮፒ) መቅረብ አለበት።
  • የጨረታ ሰነዶቹ ማስከበሪያ ዋጋ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ነው፡፡

ጨረታው የሚሸጠው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 (አስራ ስድስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ይቆያል።

 

የጨረታ ማስረከቢያ አድራሻ፡- መቂ ባቱ አትክልት እና ፍራፍሬ አምራቾች ህብረት ዩኒየን መስሪያ ቤት (ቢሮ ቁጥር 9)

ለበለጠ መረጃ፡-

+251912152516/+251910929536 

የቢሮ ስልክ፡ +251-22-118-11-14/0904686868

ማሳሰቢያ፡-

ዩኒየኑ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

መቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾች ህ/ስራ ዩኒየን

 

Save Tender