ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን 120 የከባድ መኪና ተሽከርካሪ ባትሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
National Transport (ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ)
Ref.No ናት/ድዳ/SC/5/24
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን 120 የከባድ መኪና ተሽከርካሪ ባትሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት |
|
1 |
የከባድ መኪና ተሽከርካሪ ባትሪ ሲልድ 150A 12V ብዛት 100 |
በቁጥር |
|
|
2 |
የከባድ መኪና ተሽከርካሪ ባትሪ ሲልድ 170A 12V ብዛት 20 |
በቁጥር |
|
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣ ቀናት ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን ባትሪ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት አ.አ ባምቢስ ምንትዋብ ህንፃ ወረድ ብሎ የድሮ ወርልድ ፉድ (WFP) ህንፃ 2ኛ ፎቅ ስልክ፡ 0925-90-43-80/ 0935-40-51-02 ግዥ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚግኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/መ/ማ ስልክ ቁጥር 0996017571/0910478365/ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ነሀሴ 10/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ ነሀሴ 13/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል። መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ስልክ ቁጥር፡- +251 115 159 902
ኢ-ሜይል፡- Nationaltrasportplc@gmail.com
አድራሻ፡- Addis Ababa – Diredawa – Adama
ድርጅቱ!
