Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢሉባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በኢሉባቦር፡ኢትዮጲያ, Phone: 0913353461
  • Website
  • Deadline25 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security20,000.00
  • opening date2025-08-25 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials , Cloth And Shoes

በኢሉባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን ፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮችን፤ የደንብ ልብስና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢሉባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በኢሉባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን ፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮችን፤ የደንብ ልብስና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስስዚህ ከዚህ ቤታች የተዘረዘሩት የጨረታ ማስታወቂያ ዝርዝር መስፈርትን የምታሟስ ነጋዴዎች መወዳደር የምትችሱ መሆኑን እንገልጻለን።

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ማስረጃ የሚያቀርብ (Tin No) ያለው።
  3. በንግድ ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  4. የሚያሸንፉበት የዕቃ ዋጋ ከብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  5. ለጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ 20,000/ሃያ ሺህ/ ብር ሲፒኦ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንከ ማስያዝ የሚችል።
  6. ተጫራቾቹ የመወዳደሪያ ዋጋ ሲያቀርቡ የእቃውን ሙሉ ሥም የተሠራበትን ሀገርና የጥራት ደረጃውን አሟልተው ማቅረብ አለባቸው በተጨማሪ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የዕቃውን ናሙና ማቅረብ የሚችል።
  7. ተጫራቾቹ ጨረታውን ካሸነፉ ዕቃዎቹን በራሱ ወጭ እስከ ኢሉባቦር ዞን በቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችል።
  8. መሥሪያ ቤቱ ለሚጠራጠራቸውና ማጣራት ለሚፈልገው ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል።
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
  10. ተጫራቾቹ የሚወዳደሩበትን በዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመመልከት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ማቅረብ አለባቸው።
  11. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 400/ አራት መቶ/ ብር ከቡሬ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመግዛት ዋጋውን ሞልተው ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

ማሳሰቢያ፡- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913353461/ 0917791789 መረዳት ትችላላችሁ።

በኢሉባቦር ዞን የቡሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender