Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዲኦ ዞን የቡሌ አስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address ጌዲኦ ዞን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0970736857
  • Website
  • Deadline22 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security150,000
  • opening date2025-08-23 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዲኦ ዞን የቡሌ አስተዳደር ጽ/ቤት አጥርና ሌሎች ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል ፡፡

በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዲኦ ዞን የቡሌ አስተዳደር ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 179/17

 

በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዲኦ ዞን የቡሌ አስተዳደር ጽ/ቤት አጥርና ሌሎች ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል ፡፡

በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታ ሠነዱ ጋር

  1. የዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ ንግድ ፈቃድ 2017 ዓ/ም ያለው/ላት
  2. የግብር ከፋይነት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ሰርተፊኬት እና ቲን ነምበር ያለው/ላት ፣
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበት የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ትችል
  4. በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ማስረጃ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማቅረብ የሚችል/ትችል
  5. መልካም ሥራ አፈጻጸም ከ2013 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 2013 ዓ/ም 10,000,000 ብር ማቅረብ የሚችል/ትችል
  6. በዘርፉ በግንባታ ሥራ ፈቃድ ደረጃ GC/5 እና ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችል/ትችል
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከቡ/ወ/ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ በተረጋገጠ ሲፒኦ 150,000 / አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ በፖስታ በማሸግ ከኦርጅናል ቴክኒካል ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ በመሙላት የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ ማኖር ይጠበቅባቸዋል።
  10. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ በሁለት ፖስታ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ቴክኒካል ኦሪጅናል አንድ ኮፒ በሰም በማሸግ ከ1-6 የተዘረዘሩትን የህጋዊነት ማረጋገጫ መረጃዎችን አሟልተው በአንድ እናት ፖስታ የሚያቀርብ መሆን አለበት፡፡
  11. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሠነዳቸውን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ተከታታይ ለ21ኛው የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ22ኛ ቀን ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ታሽገው በ 4፡30 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽገው በ8፡30 የሚከፈት ይሆናል ፡፡
  12. ተወካዮች ህጋዊ የውከልና ማስረጃ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡ ማስረጃ ካልያዙ መሳተፍ አይችሉም
  13. ተጫራቾች ጨረታ ያሸነፉበትን የውል ማስከበሪያ 10% እና ለሚከፈለው 30% በባንክ በተረጋገጠ ጋራንት ሲያቀርብ ብቻ ክፍያ ይከፈላል።
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልከ ቁጥር 0970736857/0910583598 ይደውሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- በወረዳው ላይ ሥራ ተቀብሎ ከ70% በላይ ሥራ መሠራቱን ደብዳቤ ያላቀረበ ሰነድ መግዛት አይችልም

 

በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዲኦ ዞን የቡሌ አስተዳደር ጽ/ቤት

 

Save Tender