Tender Detail

Tender Details


የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የCTP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፖወር ኢንቨርተር 12 – 15 KW አቅርቦት እና ካሜራ ጥገና ከእነ እቃው አቅርቦትና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)


 

የCTP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፖወር ኢንቨርተር 12 – 15 KW አቅርቦት እና ካሜራ ጥገና ከእነ እቃው አቅርቦትና አገልግሎት ግዥ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/03/2017

ድርጅታችን፡-

ሎት አንድ ፡- CTP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፓወር ኢንቨርተር 12 -15 KW

ሎት ሁለት ፡- CCTV ካሜራ ጥገና ከነእቃው አቅርቦትና አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች፣ አከፋፋይ እና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፣ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት መሆኑን።
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/መሳሪ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ጨረታው ነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል።
  5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግዴታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የድርጅቱ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ Tel. 0116 -46-34 81 መረጃ ማግኘት ይቻላሉ፡፡

 

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

 

Save Tender