ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ፣ መንግስታዊ ያልሆነ፣ ከወገንተኝነት የፀዳ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም - ሰኔ 30/ 2017 ዓ.ም የአንድ አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ
የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ፣ መንግስታዊ ያልሆነ፣ ከወገንተኝነት የፀዳ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም - ሰኔ 30/ 2017 ዓ.ም የአንድ አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በመገንዘብ በውጪ ኦዲተርነት ሞያ የተሰማሩና በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚሹ ድርጅቶች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
1ኛ. የውጪ አዲተር ሆኖ መስራት የሚያስችል ሕጋዊ ፍቃድ ፤
2ኛ. የ2016 ዓ.ም ፈቃድ የታደሰበትን ማስረጃ ፤
3ኛ. የዓመቱን ሂሳብ ለመመርመር በኢፕሳስ (IPSAS) የሚጠይቁትን የክፍያ መጠን በግልጽ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ለይቶ ማቅረብ ፤
45. በድርጅቶች የሰሩባቸውን የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ይህ የስራ ልምድ መኖሩን የሚመሰክሩ አመልካቾች ከላይ የተገለጹትን መረጃዎች በማካተት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር (10) የሥራ ቀናት በሚከተለው አድራሻ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
አዲስ አበባ ቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 504/2 እንገኛለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251116668893/ +251116668895 እና +251995000160 / በኢይሜል፡- contact@ahrethiopia.org መጠየቅ ይችላሉ።
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ
